የሴቶች ኢንተርፕሪነርሽፕ ልማት ፕሮጀክት ለቀጣዩቹ አራት ዓመታት ስራውን መቀጠል የሚያስችለው 100 ሚሊዮን ዶላር አገኘ፡፡

የኢትዮጵያ መንግስትና የዓለም ባንክ በጋራ የሚያካሂዱት ፕሮጀክቱ ላለፉት ሰምንት ዓመታት ከ40 ሺ በላይ ሴት ኢንተርፕሪነሮችን ተጠቃሚ ያደረገ ሲሆን ከ4.6 ቢሊዮን…

በአዲስ አበባና አዳማ ከተምች እየተካሄዱ ባሉ የ2013 ገና ኤግዚቢሽንና ባዛር ላይ ከ40 በላይ የሴቶች ኢንተርኘሪነርሽኘ ልማት ኘሮጀክት ደንበኞች ተሳታፊ ሆነዎል፡፡

በአዲስ አበባ በፌዴራል የተሞች የሥራ እድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ እና የፌደራል አንስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለስልጣን አዘጋጅነት…

በኮቪድ ምክንያት ቀዛቅዞ የነበረው የሴቶች ኢንትርፕሪንርሽፕ ልማት ፕሮጀክት ስልጠና በተጠናከረ መልኩ ጀምሯል፡፡

በአዳማ ከተማና በዙሪያው በሚገኙ እንደ ዴራ ያሉ ቀበሌዎችን ጨምሮ ከ150 ሴቶች በላይ ሴቶች የኢንተርፕሪነርሽፕ ስልጠና የወሰዱ ሲሆን ስልጠናውን ማግኘታቸው በኮሮና…

የአንስተኛና መካከለኛ አምራችና አገልግሎት ሰጭ ተቋማትና አቅም ለማጎልበት የኢትዮጵያው የጂአይዜድ ቢሮ ድጋፍ ለማደረግ ከወዳደራቸው 124 ተቋማት ውስጥ የሴቶች ኢንትርፕሪነርሽፕ ልማት ፕሮጀክት ሶስት ሴቶች አሸናፊ ሆኑ፡፡

የአንስተኛና መካከለኛ አምራችና አገልግሎት ሰጭ ተቋማትና አቅም ለማጎልበት የኢትዮጵያው የጂአይዜድ ቢሮ ድጋፍ ለማደረግ ከወዳደራቸው 124 ተቋማት ውስጥ የሴቶች ኢንትርፕሪነርሽፕ ልማት…

‹‹ህይወትን ከማማረራችን በፊት በዙሪያችን ያለውን ዕድል አይናችንን ከፍተን እንመልከት››

ፍሬህይወት አሰፋ- የ‹‹ፍሬ ጋርመንት›› መስራችና ባለቤት—————ፍሬህይወት በህክምና ትምህርት የተመረቀች ነርስ የነበረች ብትሆንም በመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ ተቀጥራ በመስራት በምታገኘው ደሞዝ…