admin

ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ምድር ዓለም አቀፉ የስርዓተ ፆታ ጉባኤ በሯዋንዳዋ ዋና ከተማ ኪጋሊ እየተካሄደ ነው፡፡

ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት በሚቆየው ጉባኤ ከተለያዩ የዓለም ሐገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች ይመክራሉ ተብሏል፡፡ ኢትዮጵያ በኘሬዘዳንቷ ሳህለወርቅ ዘውዴ እና በቀድሞው ጠ/ሚ…

ሴት ኢንተርፕረነሮች የተለያዩ የስራ ማሽነሪዎችን በሊዝ መግዛት የሚያስችላቸዉ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነ-ሥርዓት ተካሄደ

ሴት ኢንተርፕረነሮች የሊዝ ማሽን ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ስነ-ሥርዓት፤ በፌዴራል የከተሞች የሥራ እድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ…

Marshet

ወጣቷን የህትመትና ማስታወቂያ ባለሙያ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ባለቤት የሆነችውን ማርሸት ጸሐይን የአውሮፓ ኢንቨስት ባንክ ፕረዘዳንት ዶ/ር ወርነር ሆየር ስራ ቦታዋ ተገኝተው ጎበኟት፡፡

ግሎባል ህንፃ ላይ የሚገኘው ኢምፓክት የተሰኘው ድርጅት ባለቤት የሆነቸው የማርሸት የሴቶች ኢንትርፕሪንርሽፕ ልማት ፕሮጀክት (WEDP) አባል በመሆኑን ባለፉት አምስት ዓመታት…

የሴቶች ኢንትርፕሪነርሽፕ ልማት ፕሮጀክት ጋር በጋራ የሚሰሩ 12 የአንስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት የብድር ማስያዥያ (ኮላተራል) ልምድ ልውውጥ አካሄዱ፡፡

የሴቶች ኢንትርፕሪነርሽፕ ልማት ፕሮጀክትና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በመተባበር ባዘጋጁት በዚህ የልምድ ልውውጥ ላይ እስከ 12 የሚደርሱ የብድር ማስያዥያ (ኮላተራል) እንዳለው…

የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች የተሰማሩ የፕሮጀክቱ ደንበኞችን ለመደገፍ ስራ ጀመረ፡፡

ለሴት ኢንትርፕሪነሮቹ የቴክኒክ ድጋፍ በማደርግ ምርታቸውንና ገቢያቸውን እንዲያሻሽሉ ይሰራል፡፡ በሃገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚካሂዱ የንግድ ትርዒቶች ( ኢግዚቢሽንና ባዛር)…