WEDP Training News

በኮቪድ ምክንያት ቀዛቅዞ የነበረው የሴቶች ኢንትርፕሪንርሽፕ ልማት ፕሮጀክት ስልጠና በተጠናከረ መልኩ ጀምሯል፡፡

በአዳማ ከተማና በዙሪያው በሚገኙ እንደ ዴራ ያሉ ቀበሌዎችን ጨምሮ ከ150 ሴቶች በላይ ሴቶች የኢንተርፕሪነርሽፕ ስልጠና የወሰዱ ሲሆን ስልጠናውን ማግኘታቸው በኮሮና…

ሰባ ለሚደርሱ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ሴት ኢንትርፕርነሮች የዲጂታል ማርኬት ስልጠና ተሰጠ፡፡

የሴቶች ኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ፕሮጀክት ይበልጥ ሴቶችን ተተቃሚ ለማድርግ ለሴት ኢንትርፕርነሮች የተለያዩ ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ አሁን ደግሞ የሴት ኢንተርፕራይዞች የሚያመርቷቸውን…