ሰባ ለሚደርሱ በአዲስ አበባ ለሚገኙ ሴት ኢንትርፕርነሮች የዲጂታል ማርኬት ስልጠና ተሰጠ፡፡

የሴቶች ኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ፕሮጀክት ይበልጥ ሴቶችን ተተቃሚ ለማድርግ ለሴት ኢንትርፕርነሮች የተለያዩ ስልጠናዎችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ አሁን ደግሞ የሴት ኢንተርፕራይዞች የሚያመርቷቸውን…

የሴቶች ኢንትርፕረነርሽፕ ልማት ፕሮጀክት አብረውት ለሚሰሩ ለአንስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት ባለሞያዎች የብድር አሰጣጥ መረጃ አያያዝ ስልጠና ሰጠ፡፡

በቢሸፍቱ ከተማ በተካሂደው በዚህ ስለጠና ላይ ከ12 ከአንስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማት የተውጣጡ ባለሞያዎች እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጉዳዩን በቀጥታ የሚከታተሉ…

በሴቶች ኢንተርፕሪነርሺፕ የልማት ፕሮጀክት የተጠቃሚዎች ቁጥርን በእጥፍ ለማሳደግ ለባለሞያዎች ስልጠና የተሰጠ ሲሆን ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ንቅናቄም በመቐለ ከተማ ተካሄደ፡፡

መቐለ 19፣የካቲት 2009 ዓ.ም ፡ በመቐለ ከተማና አካባቢዋ በሴቶች ኢንተርፕሪነርሺፕ የሚፈጠረውን የስራ እድል ለማስፋፋት የባለድርሻ አካላትን የሳተፈ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክና…